Esubalew Yetayew - Chaw Tilina | ቻው ትልና - New Ethiopian Music 2022 (Official Video)

Ethiopian Music : Esubalew Yetayew (Yeshi) | እሱባለው ይታየው /የሺ/ - Chaw Tilina | ቻው ትልና - New Ethiopian Music 2022 (Official Video) ________________________________________________________________________________________________ ግጥም ቻው ትልና ቀን ሲያልፍ አመረረች በቃ አትመጣም አንሶባታል የፍቅሬ ጣዕም ከእንግዲ እኔም ልተው ከተወቺኝ ፍቅሬን ትታ ከረሳችኝ በአደባባይ ቆሜ ስለምናት ማሰብ ከብዶኝ እሷን ማጣት ጭላንጭል ተስፋ እንኳ በሷ ጉዳይ የሚያሳየኝ በር ባላይ ቻው “ቻው ቻው” ትልና ተሰናብታኝ ሄዳ ደሞ ትመጣለች ያለ’ኔ አልችል ብላ ቻው “ቻው ቻው” ትልና በቃህኝ በቃህኝ ደሞ ትመጣለች አይንህ ላፈር ብላኝ እረ ጉድ ናት ! ዞሬ ከእግሯ ስር ስር ከደጇፏ አይደለችም ልክ እንዳፏ ስትመጣ ተቀባይ ሸኚ ስትሄድ ሆኗል ልቤ አሽከር መንገድ ምን እንደሚያለያየን አላውቅም ስትመጣም አልጠይቃትም መውደድ አስሮ ገዝቶ ለጉሞኛል እንደ ግዑዝ አስቀምጦኛል ቻው “ቻው ቻው” ትልና ተሰናብታኝ ሄዳ ደሞ ትመጣለች ያለ’ኔ አልችል ብላ ቻው “ቻው ቻው” ትልና በቃህኝ በቃህኝ ደሞ ትመጣለች አይንህ ላፈር ብላኝ እረ ጉድ ናት ! ልቤን በ’ጁ ፍቅር እየዘወረው ትንፋሽ ውስጤን እያጠረው እኔ እያልኩ ለሰዎች አሸማግሉኝ እሷ እያለች ውይ ገላግሉኝ ከዚኃላ ብዬ ተገዝቼ ስትርቅ ካ’ይኔስንት ዝቼ ገብቷት ማጠፊያ መዘርጊያው ልቤ አልውል በሷ እንዳሳቤ አሄሄ አሃሃ አሄሄ አሃአሃአሃ ጎራ እያለች ስዘጋጅ እንዳለምድ ሌላ ወዳጅ ሃሳቤን ስትሄድ አስታኝ ወይ ትታ እረስታኝ ዳኙኝ አዋዩኝ ‘ባካችሁ የምታውቁ አፍቅራችሁ እሷ ብልጥ የቆቅ ዘመድ እኔ ያለኝ አንድ መውደድ ቻል ቻል ቻል አድርጌው እንጂ ባጣ ሰው አስረጂ ቻው ቻው ብሎ የሄደ ሰው መመለሱ ምነው ? ቻው “ቻው ቻው” ትልና ተሰናብታኝ ሄዳ ደሞ ትመጣለች ያለ’ኔ አልችል ብላ ቻው “ቻው ቻው” ትልና በቃህኝ በቃህኝ ደሞ ትመጣለች አይንህ ላፈር ብላኝ እረ ጉድ ናት ! ________________________________________________________________________________________________ Subscribe: Facebook : Instagram : Twitter : Google : hoplessable Get The Latest Brand New Ethiopian Musics and More Ethiopian Entertainment Videos by Subscribing Here: #HopeMusic #EthiopianMusic #HopeEntertainment unauthorised use, distribution and re upload of this content is strictly prohibited Copyright ©2022 Hope Entertainment
Back to Top